ሀየኛው ዝክረ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ። ታላቁ የህክምና ባለሞያ፤ ቆራጡ ኢትዮጵያዊ፤ የታላቁ አማር ሕዝብ ልጅ። ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያኑርልን። የታልቁ የአማራ ሕዝብ አምላክ ፊቱን ወድህዝቡ ይመልሳል። ፈለገ አስራት የትውልዳችን ቃልኪዳን ነው።

Comments