Skip to main content
አቶ በትናቸው ጽጌ ዛሬ ደግሞ መላው ቢጠፋቸው፤ አማርኛውንም የፈጠረው ኦነግ ነው ማለት ነው የቀራቸው። ይስሟቸው። የቸገረው፤ የአንድ አመት የአብን እንቅስቃሴ እንዲህ ያርበደበዳቹ፤ ወደፊት የጀግናው ሕዝብ ልጆች ነገሩን በበለጠ ሲረዱት ታዩታላቹ። ታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ልጆቹ እውነትን ስለያዙ አሸናፊነታቸው ጥርጥር የለውም!!! የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
Popular posts from this blog
Comments
Post a Comment