የሰኔ 16 የድጋፍ ሰልፍ ሲታወስ፤ የጠበቁት ለውጥ እንዳልመጣ የ አ.አ. ነዋሪዎች ተናገሩ። ያለቀው አልቆ የቀረው በነጻነት ይኖራል እንጂ የታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ልጆቹ ለባለፈረቃው ኦፒዶኦ/ኦነግ በባርነት አይገዙም!!! የጨነገፈው የአብይ አህመድ የሽንገላና የባለፈረቃው የኦፒዲኦ/ኦነግ አፓርታይድ አገዛዝ በባለፈረቃነት በታላቁ የአማራ ሕዝብ ልጆች ላይ የሚፈጽመውን ሰቆቃ እና ግድያ፤ ያለማንም ከልካይ ቀጥሎበታል። የጊዜ ጉዳይ እንጂ መገርሰሱ አይቀሬ ነው!!! ከአማራ፣ በአማራ፣ ለአማራ!!! አማራ ግራንዲ!!! ትግሉ ይቀጥላል!!!

Comments