Skip to main content
ሰላም ጤና ይስጥልን። ታላቁ የአማራ ሕዝብ ደረቱን ለጦር፣ እግሩን ለጠጠር ሰጥቶ፤ ደሙን አፍሦሶ፣ አጥንቱን ከስክሶ በመሰረታት አገር መጤ ተብሏል። እና መፍቴው ታዲይ ምንድነው ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ልጆቹ? እንዳው ዝም ብሎ መፈናቀል፣ መገደል፣ መታሰር፣ የባለፈረቃዎች መጫወቻ መሆን ነው? ወይንስ ይህን ግፍ በሚመጥን መታገል። ፋሽሽቱ የትግራይ ነጻውጪ የአፓርታይድ አገዛዝ ተገርሧል። እናም የአብይ አህመድ የሽንገላና የባለፈረቃ የኦፒዲኦ/ኦነግ አፓርታይድ አገዛዝም የጊዜ ጉዳይ እንጂ መገርሰሱ አይቀሬ ነው!!! እኮ አታንቀላፋ! ሰላም የለም እና ገፊ ሰው ሳይጠፋ!!! በል ግፋ!!! ያለቀው አልቆ የቀረው ነጻ ይወጣታል እንጂ ታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ልጆቹ ለባለፈረቃ ነን ባዮች ፋሽሽቶች የአፓርታይድ ገዢዎች ፈጽሞ አይምበረከክም!!! ከአማራ፣ በአማራ፣ ለማራ!!! አማራ ግራንዴ!!! ትግሉ ይቀጥላል!!!
Popular posts from this blog
Comments
Post a Comment